@samkatn · 645 subscribers
@samkatna
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/samkatnIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 26, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 18, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
https://t.me/success9393
[media, no text]
ሰላም የቻናሌ ቤተሰብ በ 29 ያበደ ዝግጅት አለ መምጣትና መደሰት ምትፈልጉ ኮመንት አድርጉ😊😊😊 ያው ደሞም ልደቴ ነው ስለዚ አይቀርም ❤️❤️❤️ @samketn ደሞ ደሞ በባዶ እጅ ሚመጣ አናስገባም 😂😂
#New
🗻የጠንቋዩ ዋሻ🗻 🙈ክፍል 14🙈 💔💔💔🗾💔💔💔 ጠንቋዩ አቢያራ በዋሻው ውስጥ አስተዳድራቸዋለው ብሎ የሚያስባቸውንና እንደባሪያው የሚያዛቸውን አገልጋዮቹን ዛሬ በተለየ መልኩ ሰብስቧቸዋል ፣ ሁሉም የመሰብሰባቸው ምክንያት ስላልተገለፀላቸው እርስ በእርስ ከመተያየት በቀር ምንም መተንፈስ አልቻሉም አቢያራ ዙፋኔ ብሎ ከሚጠራው ትልቅ መቀመጫላይ ጥቁሩን አስፈሪ አልባሳቱን እንደለበሰ ቀያይ ዛጎሎች በእጁ ይዞ እያወዛወዘ አጎንብሶ በቀስታ የማይገቡ ቃላቶችን እያወጣ ነው ፣የአቢያራ ሴ…
✍✍የጠንቋዩ ዋሻ✍✍ ★፠፠ክፍል 13፠፠★ ♦♥♦♥♦♥♦♥♦♥♦♥♦ መሳይ የድምፁ አሰቀያሚነት እና የኮሽታው ሁኔታ ልቡን እርብሽ አደረገበት ፡እዛ ዋሻውስጥ ካመጡት ጀመሮ ምንም ሰላም ባይሰማውም ፡በዚ ሁለት ቀን ግን የበለጠ ነገሮች አስፈሪነታቸው ፡እየጨመረበት መጥቷል ፡ በዚጊዜ ደሞ ፡ ጓደኞቹም ተጨማሪ ፍርሃቶቹ ሆነዋል ፡ አስተያየታቸውንም እየወደደው አይደለም ፡ ድምፁ እየቀረበው ሲመጣ የዋሻውን ግድግዳ ተደግፎ ፡በመቆም ፡ ፈጣሪውን መለመን ጀመረ ፡'አምላኬ ሆይ ፡ከመጣው…