@yebuhe_mezmuroch · 15.1K subscribers
ሃሌ ሉያ አንተ ሰው ሆይ ቡሄ መድረሱን ሰምተሀል ወይ ✝️🥖 ✝️ 🥖✝️
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yebuhe_mezmurochIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 20, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 8, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $3–10.
ቡሄ ፣ ጅራፍ ፣ ችቦ ፣ ሙልሙል ዳ❗️ሐይማኖታዊ ምስጢራቸው ምንድነው ⁉️ ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🥖ሃሌ ሉያ🥖 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ (4) 🥯ቡሄ መድረሱን ሰምተሃል ወይ 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯መስማቱንማ ሰምቼ ነበር 🥯ሀሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯ከዚያ ቢያደርሰኝ ልዑል እግዚአብሔር 🥯ሃሌሉያ አንተ ሰው ሆይ 🥯እናቴ ሆይ.............ሆ🥖 🥯ይህን ባየሻ ..........ሆ🥖 🥯በቁርማ ዳቦ ........ሆ🥖 🥯ሲጥለኝ ውሻ........ሆ🥖 🥯ደጓ ጫማዋን ......ሆ🥖 🥯አውልቃዋለች.......ሆ🥖 🥯ውሃ ሲጠማ........ሆ🥖 🥯አጠጥታዋለች...…
♡ ሃሌ ሉያ ♡
♡ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ♡ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ ሆያ ሆዬ (4) ተገለፀ ሆ በታቦር ላይ ሆ ብርሃኑን ሆ ለእኛ ሊያሳይ ሆ የምሥራች ሆ እልል በሉ ሆ ለሁሉ አባት ሆ ለ አዳኙ ሆ በስምህም ደስ አላቸው ታቦር አርሞንዔም ብርሃን ታየባቸው /4/ ፅልመት ጠፍቶ ሆ ብርሐን ሆነ ሆ በክርስቶስ ሆ ተከወነ ሆ ያን ጨለማ ሆ በአንተ አልፈናል ሆ በክርስቶስ ሆ ሰው ሆነናል ሆ በስምህም ደስ አላቸው ታቦር አርሞንዔም ብርሃን ታየባቸው /4/ ጴጥሮስ ያ…
♡ በክብር ተገለጠ በታቦር ♡ በክብር በክብር ተገለጠ በታቦር (፪) በተራራው ላይ አበራ እንደ ጸሐይ (፪) ድምጽህን ሰማና በብሩህ ደመና (፪) የቡሄው ብርሃን ለእኛ በራልን (፪) ግርማህን አይቶ (ሆ) ----------- ማነው ያልፈራ (ሆ) የጸሐይ ንጉሥ (ሆ) ------------ ገጽሕ ሲያበራ (ሆ) የሙሴ አምላክ (ሆ) ------------ የእነ ኤልያስ (ሆ) በፍጥረታቱ (ሆ) ------------ የምትወደስ (ሆ) በክብር በክብር ተገለጠ በታቦር (፪) ድምጽህን ሰ…