የዓለምን ጫጫታ ጸጥ አሰኝተን በምድረበዳ የጌታን ድምጽ ብቻ የምንሰማበት ጊዜ ደረሰ!!
#ስልክ የለ
#ግርግር የለ
#ጭንቀት የለ
👉በመንፈሳዊ ነገሮች ብቻ የምንከለልበት, የእግዚአብሔርን ድምጽ ብቻ በስልጠና, በጥሞና, በአምልኮና በጸሎት በመስማት የምናሳልፍበት ልዩ ጊዜ ነው።
👉ብዙዎች በካምፕ ስልጠና ህይወታቸው ሲለወጥ አስተውያለሁ። አሁን የአንተ ተራ ነው, ከፊታችን ከነሐሴ 26-29 በድጋሚ የ2017 የመጨረሻውን የካምፕ ስልጠና ጊዜ የምናደርግበት እድል እንደገና መጣ።
ለውጥ በሚል እርእስ ለ #3 ቀን በስልጠና እና በጸሎት እዚያው እያደርን እንቆያለን!!
👉ምንአልባት ይህንን ስታነብ እግዚአብሔር ለ2018 ላንተ በልዩነት #ህይወትህን ለመለወጥ ያዘጋጀው ትልቅ ምክንያት እንደሆነ አስባለሁ!! ታድያ አንተስ ዝግጁ ከሆንክ አሁኑኑ በቴሌግራም ሙሉ መረጃውን ጠይቀህ ተመዝገብ!!
+251929955416
+251970752729
Evangelist Eyu