ትልቅ እድል
👉በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ የሚሠጠው ስልጠና መጋቢት 21 ይካሔዳል
👉በዚህ ስልጠና ላይ
-ከልጆቹ ጋር ባለን ግንኙነት
-ክርስቲያናዊ አስተዳደግ
-ልጅህን ታደግ እና
-በሀያላን እጅ እንዳለ ፍላጻ
በሚሉ ንኡስ ርእሶች ከአሳዳጊዎች ጋር እንሰለጥናለን
👉ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ማቴሪያል እና መጽሐፍ ይሰጣል
ቦታው እንዳይሞላ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይደውሉ👉
+251929955416
+251970752729

3March 22, 2025 666