ለተወደዳችሁ የጌታ ሠራዊት ህብረቶች
የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ በእግዚያብሄር ፀጋ እና ምህረት ሂዱ(የተልዕኮ አምላክ) የተሰኝው ዘጠነኛ መፀሐፌን የፊታችን ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም ዕለተ እሁድ በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን በታለቅ ድምቀት ይመረቃል።ታዲያ በዚህ እለት በወንጌል ዋጋ እየከፈሉ ያሉ በእግዚያብሔር መንግስት ረጅም ገዜ ሲያገለግሉ የቆዩ የምድራችን በረከቶች ይገኛሉ፤ከነዚህ አባቶች ጋር የወንጌል ርክክብ እና የምስጋና ቀን ላይ እርሶ በመገኝት የክብር እንግዳዬ እንዲሆኑ ስል በአክብሮት ጠርቼዎታለው።
ጠሪ አክባሪዎ
ኢቫንጄሊስት ኢዮሲያስ ግርማ

12July 30, 2025 385