የምስራች ለአሳዳጊዎች 👉በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ የሚሠጠው ስልጠና መጋቢት 21 ይካሔዳል 👉በዚህ ስልጠና… — ሂዱ (የተልእኮ አምላክ) — TG.ME

የምስራች ለአሳዳጊዎች 👉በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ የሚሠጠው ስልጠና መጋቢት 21 ይካሔዳል 👉በዚህ ስልጠና ላይ -ከልጆቹ ጋር ባለን ግንኙነት -ክርስቲያናዊ አስተዳደግ -ልጅህን ታደግ እና -በሀያላን እጅ እንዳለ ፍላጻ በሚሉ ንኡስ ርእሶች ከአሳዳጊዎች ጋር እንሰለጥናለን 👉ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ማቴሪያል እና መጽሐፍ ይሰጣል ቦታው እንዳይሞላ አሁኑኑ ተመዝገቡ! ይደውሉ👉 +251929955416 +251970752729

March 17, 2025 635