@oneamhra · 802 subscribers
አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ https://t.me/OneAmhra
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/oneamhraIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 25, 2022per Telegram
We have been tracking it since August 27, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
√ የኢትዮጵያ የፖለቲካ አሰላለፍ እና የአማራ ትግል ቀጣይ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች !! በፖለቲካ ሳይንስ መርሆዎች መሠረት አንድ መንግሥት የሕዝብን ሕጋዊ ውክልና እና አመኔታ (Political Legitimacy) ከማጣት ይልቅ በወታደራዊ ሀይልና በሥልታዊ ከፋፍለህ ግዛ (Divide and Rule) ዘዴዎች ላይ ብቻ ተመርኩዞ ሥልጣኑን ለማቆየት ሲሞክር ጊዜያዊ የታክቲክ የበላይነት ቢያሳይም የረጅም ጊዜ ህልውናው አደጋ ውስጥ ይወድቃል። በብልፅግና ፓርቲ የሚታየው የውጭ ታዛቢዎ…
#መረጃ 🔷የሕወሓት አመራሮች እና የትግራይ ሰራዊት አመራሮች መቐለን ለቀው ከወጡ ሑለት ቀን የሞላቸው ሲሆን መቐለ ቀርተው የነበሩ ጥቂቶች ትናንት ለሊቱን ለቀው ወጥተዋል።የከተማዋን ፀጥታ እንዲያስከብሩ እዛው የተተዉ ጥቂት የትግራይ ሰራዊት አባላት የኦህዴድ ሰራዊት መቅረቡን ተከትሎ ወደ ቤታቸው በመሔዳቸው የፀጥታ ክፍተት በከተማዋ ተፈጥሯል። 🔷የኦህዴድ መከላከያ ሰራዊት መቐለ መግቢያ ላይ ነው ያለው በጣም ብዙ ታንኮች ደርድሯል ግን ነገ በምርኮ የTDF ንብረቶች መሆናቸው…
📌ወቅታዊ የወታደራዊ ግንባሮች ውሎ እና የጦርነቱ ነባራዊ ሁኔታ! የአገዛዙ ሠራዊት በሁሉም ግንባሮች ከፍተኛ ወታደራዊ ኪሳራ እየደረሰበት እና ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ እየተቆረጠ ይገኛል። በሌላ በኩል የቲዲኤፍ፣ የፋኖ እንዲሁም የአፋር አጉጉሞ ኃይሎች በከፍተኛ የሞራል እና የወታደራዊ የበላይነት እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። 1. የዋግምራ ግንባር ♦️ሰቆጣ እና ዙሪያዋ፡ የአገዛዙ ሠራዊት በሰቆጣ ዙሪያ ጥሶ ለመግባት ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም፣ በትብብሩ ኃይል ከፍተኛ ኪሳራ እ…
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምኒልክ ፩ኛ ዕዝ ጽሕፈት ቤት የተሰጠ የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት መግለጫ! ወደ ታደሰው አዲስ ዓመት እንኳን በሰላም አሸጋገራችሁ! የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች፣ የተከበርከው የአማራ ሕዝብ፣ እንዲሁም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ከፍተኛ አመራሮች፣ የ5ቱ ዕዝ አመራሮች፣ በየደረጃው የምትገኙ አስተባባሪዎችና የሠራዊታችን አባላት በሙሉ፤ በመጀመሪያ ለአዲሱ የ2019 ዓ.ም የአዲስ ዓመት በዓል እንኳን በ…