ሰበር ዜና የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የብልፅግና ወታደሮች በተጨባጭ ማስረጃ ከ115 በላይ የሞቱበትና… — አንድ አማራ (አሳምነው ጽጌ🔥) — TG.ME

ሰበር ዜና የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የብልፅግና ወታደሮች በተጨባጭ ማስረጃ ከ115 በላይ የሞቱበትና በርካቶች የቆሰሉበት እንዲሁም የጦር ካምፕ የተቃጠለበትና ሙሉ ለሙሉ የወደመበት ታላቅ ድል ተጎናፀፈ:: ሰሜን ወሎ ዞን ወልድያ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ ታዳጊ ከተሞች በተደረገ ከባድ ተጋድሎ ፋሽስታዊ አገዛዙ እንደተለመደው ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል:: ከወልድያ በቅርብ ርቀት መቻሬ እስከ መርጦና ስሪንቃ እንዲሁም ከፀሃይ መውጫ በኩል ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላ ኮረታ ድ…

March 12, 2025 1.5K