ሼይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በ24 ሰዓት ውስጥ ሁለት ከተሞችን የተቆጣጠረበት አስደናቂ ኦፕሬሽን‼️ የአማራ… — አንድ አማራ (አሳምነው ጽጌ🔥) — TG.ME

🔥ሼይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በ24 ሰዓት ውስጥ ሁለት ከተሞችን የተቆጣጠረበት አስደናቂ ኦፕሬሽን‼️ የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሓራ) ምዕራብ ወሎ ኮር አማራ ሣይንት መቅደላ ክ/ጦር ሸይኽ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ውስጥ የሚገኙ 2 ከተሞችን ተቆጣጥሮ ድል ማስመዝገቡ ተገለፀ። ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በመጀመሪያ ወደ ኮሬብ ከተማ ገብቶ ብርጌዱ በሰራው ኦፕሬሽን በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን፡ አንድ የታወቀ ሽፍታም ለብልጽግና ወ…

March 17, 2025 1.8K