ሰበር ዜና! 60 የመከላከያ ሰራዊት ሲማረክ፤ 110 ክላሽንኮቭ፤ 10 ብሬን፣ 12 ስናይፐር ተማርኳል! የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር እና ጭና ክፍለጦር መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት የጀመረ ውጊያ እስከ ዛሬ መጋቢት 3 ቀን 2017 ዓ.ም በሰሜን ጎንደር ዞን ማዕከላዊ ደባርቅ እና አዲርቃይ ወረዳ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ፋኖ እሸቱ ዘነበ ለኢትዮ 251 …
March 12, 2025 1.3K