@mekin_mohammed · 383 subscribers
ትውልድን የመቅረፅ ፤ የአረዳድ አቅጣጫን የማስተካከል ፤ ሀሳብን የማንገስና የተዛቡ አመለካከቶችን የማረም ግብ ያነገበና እውነተኛ ችግሮቻችንን በመንቀስ መፍትሄ-ወለድ ሰው ለመፍጠር ያለመ ጉዞ......
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mekin_mohammedIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 1, 2024per Telegram
We have been tracking it since August 22, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
Huge congratulations to all my brothers and sisters who graduated from AAU yesterday! 🎓, So proud of everyone’s hard work! A special shoutout to two of my brothers who absolutely crushed it: Salman Ali: My visionary brother, who graduated in Software Engineering with great distinction! We’ve plann…
ደሞ ሳልነግራችሁ… አቦ አላህ ሀጅ ይውሰደንና ለተፋኡሉ ሰሞነ ሀጅ የተሰኘና ሀጅ እስኪጠናቀቅ የሚቆይ ፕሮግራም ሚንበር ቲቪ ላይ እየተላለፈ ይገኛል። ሰኞ እሮብ ጁምዐ ማታ 3:00 አየር ላይ ይውላል። ተጋበዙልኝ…
ሆኖም ዛሬ ደቡብ አፍሪካ ያሳለፈችውን የመከራ ታሪክ ባለመርሳትና ለጊዜያዊ ጥቅም ባለመታለል ዋጋ በመክፈል ጭምር በእስራኤል ላይ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት የጀመረችውን የዘር ማጥፋት (Genocide) ክስ ኢትዮጵያ መቀላቀል ቢያቅታት እንኳ በጄኔቫው መድረክ ድጋፍ መስጠት አለመቻሏ ፣ ያንን ታላቅ የፓን አፍሪካዊነት መሪነትና ለተገፉ ወገኖች የመቆም የታሪክ ባለቤትነት የሚያሳንስ እጅግ አሳዛኝ ክስተት ሆኖ አግኝቼዋለሁ። የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን የመሰለ ታላቅ የነፃነት…
ይህንን አቤቱታ በግንባር ቀደምትነት የመሩት ሊቀመንበሩ ኤርዊን ክራፍት (Erwin Kraft)፣ ዋና አራማጁ ኸርማን ፉርንበርግ (Hermann Fuernberg) እና ማሪ ጊንስበርግ (Marie Ginsberg) ሲሆኑ፣ ጥያቄያቸውን ለማስፈጸም እንደ ጆን ደብሊው ፔህሌ (John W. Pehle) ካሉ የአሜሪካ የጦርነት ስደተኞች ቦርድ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር የቅርብ ግንኙነት ነበራቸው። በቀረበው ዕቅድ መሠረት ከ60,000 እስከ 70,000 ስኩዌር ማይል የሚሸፍን ሰፊ የሐረርጌ …