🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺
✨ የተነፋፈቀ በባዶ አይገናኝም! ✨
እረፍታችንን አጠናቀን ወደ ግቢ ስንመለስ፤ የመገናኛችን ደስታ ሙሉ የሚሆነው ለተከበረው መስጂዳችንና ለወንድም እህቶቻችን የሚሆን በረከት ይዘን ስንመለስ ነው!
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዐ (WKUMSJ) "ስጦታዬ ለ መስጂዴ" (Kennaa Koo Masjiida Kiyyaaf) በሚል ታላቅ የኸይር ጥሪ ተቀብሎን በመስጂዳችን በራፍ ሊሰበስበን ይገኛል። 🎁
🚘ለጉዞዎ ምን አዘጋጁ?🚖
👉 📖 ቁርኣን — ለመስጂዳችን እና ለትውልድ መድረሳ
👉📚 መጻሕፍት — የዲንና ዕውቀት የሚያስጨብጡ ለቤተ-መጻሕፍታችን
👉 👕👟🎒 አልባሳት፣ ጫማዎችና ቦርሳዎች — እኛን ለሚጠብቁ ህፃናት፣ ለተቸገሩ እናቶችና አባቶች
«كُلُّ امْرِئٍ فِي ظِلِّ صَدَقَتِهِ حَتَّى يُقْضَى بَيْنَ النَّاسِ»
«በሰዎች መካከል ፍርድ እስኪሰጥ ድረስ፤ እያንዳንዱ ሰው ከሰደቃው (ከምጽዋቱ) ጥላ ስር ይሆናል።»
«Namni kamiyyuu hanga namootበ gidduutti murtiin kennamutti gaaddisa sadaqaa isaatiin jala jiraata.»
(رَوَاهُ أَحْمَدُ وَابْنُ حِبَّانَ وَالْحَاكِمُ - وَصَحَّحَهُ الأَلْبَانِيُّ)
ባዶ እጃችንን ሳንመለስ፤ የኸይር ስጦታዎቻችንን ይዘን በመስጂዳችን በራፍ እንገናኝ! 🤝
📥 ስጦታዎን ለማስረከብና ለተጨማሪ መረጃ፡
📞 ስልክ ቁጥር: 0926356562
: 0955783551
ይህን መልእክት ሼር (Share) በማድረግ የኸይሩ አጋር ይሁኑ!



