@ibnuahmed11 · 613 subscribers
"وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ" " "I want to reform to the best of my capability, and my success is only through Allah; on Him I rely and to Him I return" (11:88)
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ibnuahmed11Is this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created May 27, 2018per Telegram
We have been tracking it since July 20, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
የኹጥባ ትዝብቴ!!! ዛሬ ለጁመኣ ሰላት ወደ አንድ መስጂድ ጎራ አልኩ። ኹጥባው ጀመረ። የሚገርም ኹጥባ ነበር። ካለንበት ግዜ አንፃር ስለ ረሱል ፍቅርና መከተል አስፈላጊነት የተነሳበት ነበር። ግን ኹጥባው በሙሉ በዐረብኛ ነው። አብዛኛው አዳማጭ ደግሞ ዐረብኛን የሚያዳምጥ የሚረዳ አይመስልም። ግማሹ የኹጥባዎን አደብ ለመጠበቅ ሲል ዝም ብሏል። ከፊሉ ደግሞ ከእንቅልፊ ጋር ይታገላል። ከፊሉ ቋንቋን ስለሚረዳ በጥሞና ያዳምጣል። በዚሁ ቅፅበት ውስጤ ምነው ይህን የሚመስል ኹጥባ…
ማነው ሀብታም ማነው ድሃ?! በዚህች ጊዜያዊ ዓለም ላይ ሳለ ሀብታም ነው፣ አለው፤ ሞልቶታል፤ ተርፎታል… ብሎ ሰዎች ሁሉ ሊቀኑበት የሚገባ ሰው ቢኖር አላህ ኢማንን ያደለው ሰው ብቻ መሆን አለበት፡፡ በዚህች ጊዜያዊ ዓለም ላይ የቆይታ ጊዜው ያጣ፤ የነጣ፡ የደኸየ፤ የተዘረፈ፤ የተራቆተ፣ ሚስኪን፤ አሳዛኝ.. ተብሎ ከንፈር ሊመጠጥለትና ሊታዘንለት ብሎም ሊለቀስለት የሚገባ ሰው ቢኖር ደግሞ ኢማንን የተነፈገ ቀልቡ ከአላህ ፍራቻ ባዶ የሆነ ሰው መሆን አለበት፡፡ © @to2s…
ሁሉ ነገር በአስባብ አይገኝም። በዱዓ አንጂ የማይገኙ ነገሮች አሉ። እነሱን በዱዓ እንፈልጋቸው። @to2success
ብዙዎቻችን ያልተገራንለት ጉዳይ ነው። አምልኮ (ዒባዳ) እራሳችንን የምናጨናንቅበት ጉዳይ ሳይሆን የቀልብ እረፍት የምናገኝበት ነው። አምልኮ አላህን ስለማላቅና እርሱን ከልብ ስለማፍቀር እንጂ ጭንቀትና ጥበት አይደለም። አምልኮ (ዒባዳ) ላይ መሰላቸትና የቀልብ እርጋታን አለማግኘት አንዱ የኢማን መድከም ማሳያና የሙናፊቆች አንዱ መገለጫ ነው። አማኝ ወደ አላህ ሲቃረብ፣ አምልኮን ሲፈፅም ደስታና የልብ ስክነት ሊሰማው ይገባል። ለዛም ነው የዓለማት እዝነቱ ነቢያችን የሆነ ነ…
አሁን ላይ ብዙ ሰዎች ዘንድ የተለመደ አንድ ቃል አለ "እየሞከርኩኝ ነው!" ሰዎች ይህን ቃል ከብዙ ነገር አኳያ ሊሉት ይችላሉ። ከሁሉ በላይ ግን " ለተፈጠርኩበት አላማ ለመኖርና ህይወቴን አላህ በሚፈልገውና ባዘዘኝ ሁኔታ ለመኖር እየሞከርኩኝ ነው!" የሚለው ነው። ከዚህ በላይ ልንጥር፣ ልንሞክርለት የሚገባ ጉዳይ የለም። ሁሉም የሚሞከርለት ጉዳይ ከዚህ በታች ነው። ለምን እየሞከራችሁ ነው!! @to2success