@ibnmuha · 1.3K subscribers
የፈዋኢድ ቻናል ዋና አላማ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ስለ ዲኑ ያሉትን ጥያቄዎች በመመለስ ስለ ዲኑ ያለውን ግንዛቤ ማሳደግ ነው። ከእስልምና ድንጋጌ ሆኖ ሊብራራላችሁ ወይም ትምህርት ቢሰጡበት ምትሉትን በ https://t.me/joinchat/VM0lC4Ucpr_GcUD_ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ መላክ ትችላላችሁ ለሌሎች ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዟቸው T.me/ibnmuha
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/ibnmuhaIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created February 14, 2019per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
https://t.me/fewaidworabe?livestream=22a890f165209bff24
📜ማይረፈድበት ቀጠሮ 👉 እሁድ ሰኔ 7/2018 በወራቤ ከተማ ኡመር መስጅድ በሚኖረን ደማቅ የዳእዋ ድግስ ላይ ወሳኝ የዳእዋ ፕሮግራም ከመዲና ለእረፍተ በመጣው ተወዳጁ ና ተናፋቂው ኡስታዛችን በሸይክ ሙከሚል ከማል እንዲሁም የአልከሶ ፈርጥ በሆነው ባለማራኪ አንደበቱ በሸይክ ኢማዱዲን በተጨማሪም በግጥሞቹና ምክሮቹ እንዲሁም ለእውቀት ባለው ጉጉት የምናውቀው ለወጣቶች አርአያ የሚሆነው ወንድማችን አይመን ጀማል ቀናችንን ህያው የሚያደርጉት ሲሆን 🔺በተጨማሪ…
[media, no text]
[media, no text]