በሶሻል ሚዲያ የተለየ ሥራ ወይም የወደፊት ዓላማ የሌላችሁ ምእመና ጠዋት እንደተነሳችሁ በፍጹም Scroll ባታደርጉ ይመከራል:: ከዚህ ዓመል ውጹ:: አንድ ሰው ከእንቅልፉ እንደተነሳ መሥራት ያለበት ትልቅ የአዕምሮና የሰውነት ጉልበት የሚጠይቁ ሥራዎችን ነው:: እኔንም ጮምሮ ፖሳቾች እራሱ ረፈድ ማድረግ ይኖርብናል:: ቀን ያረጁ ሴሎች ሌሊት ይታደሳሉ, ይቀየራሉ ብሎኛል ዶፍተር ጀማል:: በአዲስ ሴል አዳዲስ ሥራዎችን መሥራት C ገባን ቅንጭላታችንን በአሮጌ እና ትርካ ምርኪ ጀንክ መሙላታችን ያዛዝናል:: Me too.
43August 30, 2026 4K 4