እነዚህ ሁሉ ባንኮች ብር የሚያበድሩህ ብር ሲኖርህ ብቻ ነው:: ለደሃ አያበድሩም:: አትድከም:: ድሃ ወይም ደመወዝተኛ ሆነህ ሥራ የማያሠራ ብር ካለህ ይወስዱብህና ላለው ይሰጡታል:: ወለድ በነጻዎች ግን የባሱ ግፈኛ ናቸው:: ብርህን በነጻ ሊወስዱ በጀሃነም እሳት ሁላ ያስቦኩሃል::
ከእነዚህ ባንኮች ለመበደር ከሚከተሉት ከሁለቱ አንዱ ከጎደሉህ ጎደ^ሎ ነህ::
1ኛ) ትርፋማ ቢዝነስ
2ኛ) ዲጂታል ካርታ የያዘ ቤት
ከሁለት አንዱ ከጎደለህ ጭንቅላትህ ሥራ ማመንጨት ስለማይችል ቆጣቢ ትሆናለህ:: ጭራሽ የባንኮቹን ሰርቨር በመጠቀምህ በእያንዳንዱ የገንዘብ እንቅስቃሴ ኮሚሽንና ቫት ትከፍላለህ::

15
8
3
1
1September 5, 2026 1.2K 1