የግጥም ጥግ: post #649 — TG.ME

ካልፈለግኸው ልትጥላት ህሊናህን ሰላም ስጣት

በመጥበቡ አትደነቅ ለተፈጥሮ የለም ቅጣት

መቀየር ነው ቀለበቱን ከዚኛው ጣት ወደዛ ጣት

✍️ Zemed

@getmtg
@getmtg
❤4🔥1👏1
August 14, 2026 150