የግጥም ጥግ: post #648 — TG.ME

ተከለለ ጀምበራችን ፤ ክፍት አደረ ያ በራችን

ቃላቶቼ አቅም አጡ ፤ እቅዶቼ ከ'ጄ ወጡ


ት'ከሾቼ ደከሙብሽ ባሳደግሁት ተቀድሜ

ያዘመመ ፍቅራችንን ለብቻዬ ተሸክሜ።

✍️ Zemed

@getmtg
@getmtg
❤5😭3
August 14, 2026 180 2