አለሽ ድንቅ ውበት፣ከ'ሾህ ተጋፍቶ የፈነደቀ።አለሽ ፅኑ እምነት፣ከገፅሽ ማጀት የተጠመቀ።አለሽ ሴትነት።ወኔን ከብልሀት የደባለቀ።ቢጥል ቢያነሳሽ የህይወት ሞገድ፣ሰውነትሽ ላይ ይበቅላል መውደድ።✍️ Zemed@getmtg @getmtgt.me/getmtg/644822July 12, 2026 514 5