የግጥም ጥግ: post #643 — TG.ME

:ላባ

ቀሊል ነሽ ለነፋስ ግርድ ነሽ ለመሬት፣

‎እድልሽ አናሳ ከ'ሳት ወይ ከፅህፈት።

‎ማንም አይፈልግሽ ከስስ ገላሽ ውጪ ከቀለምሽ ቆንጆው፣

...ግና ስትርቂ

‎ትርፍ ነሽ ለሁሉም ጉድለት ነሽ ለጎጆው።

(መታሰቢያነቱ ፦ ቦታቻውን ለማያውቁ ሰዎች ይሁንልኝ )

✍️ Zemed
@getmtg
@getmtg
❤4👏1
July 7, 2026 552 3