ጋዜጠኛ ሚካኤል አለማየሁ (የናኑ ልጅ) ከሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር የላቀ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት
#FastMereja I የቱሪዝም ዘርፍ ጋዜጠኛ ሚካኤል አለማየሁ (የናኑ ልጅ) ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገትና ማስተዋወቅ ላበረከተው የላቀ አስተዋፅኦ ከአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር የላቀ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት።
ሚካኤል አለማየሁ በብስራት ሬዲዮ አሸም የተሰኘ ፕሮግራም አዘጋጅ ነው።
2September 1, 2026 662