ማስታወቂያ ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤… — Ministry of Education Ethiopia — TG.ME

ማስታወቂያ
ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመዝግባችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤

የሙከራ ፈተና ነገ ጠዋት 3:00 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል። በመሆኑም በሚቀርባችሁ የፈተና መስጫ ማዕከል ከጠዋቱ 2:30 ተገኝታች ፈተናውን እድትወስዱ እየገለጽን user name እና password መፈተኛ ማዕከሉ ስትደርሱ በጣቢያው ከሚመደቡ የፈተና ጣቢያ አስተባባሪዎች በኩል የምታገኙ መሆኑን እንገልፃለን።
September 2, 2026 14.9K 204