አርሰናል እና ማንችስተር በቶናሊ ዙርያ ታማኙ ፋብሪዚዮ ሲናገር
"ኒውካስል ሳንድሮ ቶናሊ በዚህ ክረምት እንደሚለቅ ይጠብቃሉ፤ ተጫዋቹም ለመልቀቅ እንደሚፈልግ ያውቃሉ። አርሰናል ፍላጎት ቢኖራቸውም እስካሁን የገፋ ነገር የለም። በማንቸስተር ዩናይትድ እና በቶናሊ ወኪሎች መካከል ንግግሮች ቀድሞውኑ ተጀምረዋል። ተጫዋቹም የዩናይትድን ፍላጎት በሚገባ ያውቃል። ስለዚህ ገና በመጀመሪያ ደረጃ ላይ ያለ ጉዳይ ቢሆንም ቶናሊ ማንችስተር አማካይ ምርጫ ዝርዝሩ አናት ላይ ይገኛል፤ ሁሉም ወገኖች ከተስማሙም ወደ ኦልድ ትራፎርድ የሚያደርገው ዝውውር ሊሳካ ይችላል።"
👉ፋብሪዚዮ አያይዞም ሁለቱ ማንችስተሮች ለአንደርሰን እንደሚፋለሙ ግን ሲቲ እንደሚመራ ተናግሯል። ስለ ዋርተን ምንም አላለም።
Belete Wolde - Man Utd Insights ፌስቡኬን ወደዚህ ፔጅ ልቀይር ነው ፎሎው አድርጉ ቤተሰብ