Belete wolde - Man utd insights: post #554 — TG.ME

የዓለማችን ሁለገቡ ተጫዋች ክርስቲያን ሮናልዶ ዛሬ 40 ዓመት ሞላው።
ምን አይነት ድንቅ ግዜ ነው የሰጠን ክሪስ 👌👌👌
እንኳን ተወለድክ የኛው የማንቼ ልጅ

የሜናታ ደራሲ እና የሜናታ ዲዛይንና ሽፎን ባለቤት በለጠ ወልዴ
👍5❤2🔥2
February 5, 2025 814 2 1