የሰማሁት ዜና ደጋግሜ ስነግራችሁ የነበረው ፍላጎቴን ነው 👌
በፎቶ ያስቀመጥኩላችሁ ጋዜጠኛ "የካሪክ ተፎካካሪዎች ኤነሪኬ እና ኔግልስማን ብቻ ናቸው" ብሏል። ዝርዝሩን ገብቼ ሳነበው
"ካሪክ ባሳየው ለውጥ ከዚህ በፊት የነበሩትን እጩዎች ግላስነር(ፓላስ)፣ ኢራዮላ(ቦርንማውዝ) ፣ ኤምሬ(ቪላ)፣ ሲልቫ(ፉልሀም)፣ እና ዲዘርቢ የመሳሰሉትን እጩዎች በመብለጥ የቀሩት ተፎካካሪዎች ሉዩስ ኤነሪኬ(ፔኤስጂ) እና ኔግልስማን (ጀርመን) ሆነዋል" ይላል።
👉እኔ ከዚህ በፊት 'ኤነሪኬ ወይ ኔግልስማን ካልመጡ ካሪክ ይቀጥል' ብያለሁ በተለይ በትልቅ ቡድን ያልታዩ አሰልጣኞች ለሙከራ ከሚመጡ ካሪክ ቢሞከር እመርጣለሁ 🙏
👉ጋዜጠኛው ቴይረን ማርሻል በማንችስተር ኢቭኒንግ ሚዲያ ስለ ሁለቱ የማንችስተር ከተማ ክለቦች የሚጽፍ ነው።
Belete Wolde - Man Utd Insights ወደዚህ ፔጅ ፌስቡክ ልቀይር ነው ተቀላቀሉ
March 26, 2026 332



