"ብሩኖ እንደ ሶቦዝላይ አይከላከልም ደካማ ነው" ብሎ የሊቨርፑል ደጋፊ መልስ እንስጠው እስኪ
አይነት | ብሩኖ 🆚 ሶቦዝላይ
| 🅰 ተጫወቱ 28 | 29
| ⚽ የተቆጠሩ ጎሎች. 8. | 5
| 🅰️ አሲስት. 16. | 3
| 🛡️ ጠቅላላ ታክሎች 46 | 44
| 🔍ጠቅላላ ፍልሚያ ማሸነፍ 111. | 109
| 🔄 ኳስ ቀምቶ መልሶ ማግኘት 280 | 215
| ⚔️ የ1ለ1 ፍልሚያ ስኬት (%) 76.1 | 67.2
| 🎯 የፓስ ስኬት ( %) 77.9 | 84.2
| 🏃♂️ የሸፈኑት ርቀት (KM) 315.4 | 298.2
| 🔥 ፕሬሲንግ (Pressures) 742 | 685 |
የአየር ላይ ኳስ ማሸነፍ. 18 | 16
ሰንጣቂ ኳሶች. 33 | 5
XG. 10.4 | 3.9
ጠቅላላ የጎል እድል ፈጠራ. 101 | 55
ግልጽ የጎል እድሎች ፈጠራ 24 | 5
👉በብሩኖ ፈርናንዴዝ እና በዶሚኒክ ሶቦዝላይ መካከል ያለውን የ2025/26 ፕሪሚየርሊግ የOpta መከላከል እና ማጥቃት ስታቲስቲክስ ንጽጽር።
1March 28, 2026 391

