Belete wolde - Man utd insights: post #573 — TG.ME

"የብሩኖ ተተኪ የታሰበው ሞርጋን ጊብስ-ኋይት ነው" (አሌክ ክሮክ)
ቀልደኞች ናቸው ባክህ 😳 የብሩኖ ተተኪ ፓልመር(ቼልሲ)፣ ሙሲያላ(ሙኒክ)፣ ሎፔዝ(ባርሴሎና) አይነት ወርልድ ክላስ ነው መሆን ያለበት። ሲጀመር ብሩኖ ጫማውን መስቀል ያለበት እዚሁ ነው።
ለእናንተ ግን የብሩኖ ተተኪ ማን ነው?

Belete Wolde - Man Utd Insights ፌስቡክ ወደዢህ ፔጅ ልቀይር ነው ተጫንዋት እና follow በሉ ቤተሰብ
March 26, 2026 333