3:33Watch in Telegramበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤቱ አዳጊ እና ወጣት ክፍል በዛሬው እለት የአምላካችን የመድሃኒ አለም ወርሃዊ ዝክር ባማረ መልኩ ዘክሯል ቸሩ መድሃኒ አለም አምላካችን ለወሩ በሰላም ያድርሰን አሜንt.me/debre/1927Translate3September 2, 2026 149 2