@GanderTimes · 3.8K subscribers
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/GanderTimesIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 7, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ደፋሪ፣ደፋር፣ሩህሩህ፣ይቅር ባይ፣አስተዋይ፣ሆደ ሰፊ ቻይ፣ታጋሽ፣ቆራጥ፣ታታሪ፣ትጉህ፣ሁሉንም በእኩል ማየት የሚችል መሪ ሲሆን እርሱ ሙሉ መሪ በመሆኑ አትጠራጠር ከባዱን የመሻገር ብቃት ብቻ ሳይሆን ደፋሪም ነው።ለዚህ ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ለመድፈር አይደለም ለማሰብ እንኳን የማይቻል የመሰለን በመድፈር ኢትዮጵያ ወደማትመለስበት የከፍታ ጎዞ ላይ ማድረግ ማለት የመሪው እሳቤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ላይ ብቻ መሆኑን አንዱ ማረጋገጫ "ለምክክር" በመንግስት ሙሉ ፍቃደኝነት የተመሰረተ ፍ…
"...አትፍረዱብን..."
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- 👉 ምክክሩ ፖለቲካዊ ተቃርኖ በይቅርታና በምክክር ጎዳና እንዲተካ መሰረት ጥሏል፡፡ 👉 ውጤቱ ለአሁኑ ብቻ ሳይሆን ለመጪው ትውልድ የሚተላለፍ አሻራ ነው፡፡ 👉 የሀገር ብርታት ያለው ልዩነትን በሰለጠነ መንገድ በውይይት መፍታት ላይ ነው፡፡ 👉 የዛሬዋ እለት ድምቀቷ እና ቁም ነገሯ ለሀገር የሚበጅ ለትውልድ የሚዋጅ አንድነታችንን የሚያጸና መልካም ተስፋችንን የሚያ…
ብትሰሙት የማይከፋ የህወሓት የሰላም ተደራዳሪ ቡድን አዲስ አበባ ዛሬ ገብቷል!! የህወሓት የሰላም ተደራዳሪ ቡድን ዛሬ ከስዓት በኃላ ከቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ እንዲሁም ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት አሁሩ ኬንያታ እና ከሌሎች ከፍተኛ የሰላም አደራዳሪዎች ጋር ዛሬ ከስዓት በፕሪቶሪያ ዘላቂ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለመምከር አዲስ አበባ የገቡ ሲሆ…
"የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የቆዩ ቁርሾዎችን ለመፍታት ያዘጋጀው ጉባኤ ብዝሃ ድምጾች የተሰሙበትና የሀገር ፍቅር ስሜት የተንጸባረቀበት ነው" - ኡሁሩ ኬንያታ የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሀገራዊ ምክክሩ የአፍሪካን የራስን ጉዳይ በራስ የመወሰን አቅም ያሳየ ነው - ኡሁሩ ኬኒያታ የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬኒያታ ኢትዮጵያ ያካሄደቸው ስኬታማ ሀገራዊ ምክክር የአፍሪካን የራስን ጉዳይ በራስ የመወሰን አቅም ያመላከተ ነው አሉ፡፡ ከመላው ሀገሪቱ በሕዝቡ በተ…