ደፋሪ፣ደፋር፣ሩህሩህ፣ይቅር ባይ፣አስተዋይ፣ሆደ ሰፊ ቻይ፣ታጋሽ፣ቆራጥ፣ታታሪ፣ትጉህ፣ሁሉንም በእኩል ማየት የሚችል መሪ ሲሆን እርሱ ሙሉ መሪ በመሆኑ አትጠራጠር ከባዱን የመሻገር ብቃት ብቻ ሳይሆን ደፋሪም ነው።ለዚህ ነው በኢትዮጵያ ታሪክ ለመድፈር አይደለም ለማሰብ እንኳን የማይቻል የመሰለን በመድፈር ኢትዮጵያ ወደማትመለስበት የከፍታ ጎዞ ላይ ማድረግ ማለት የመሪው እሳቤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያ ላይ ብቻ መሆኑን አንዱ ማረጋገጫ "ለምክክር" በመንግስት ሙሉ ፍቃደኝነት የተመሰረተ ፍቃድ በመስጠት ብቻ ሳይሆን ለስኬታማነቱ ሙሉ መንግስታዊ ትብብር አድርጎ ማሳየት ማለት ከበርካታዎቹ ኢትዮጵያዊ እሳቤ ከሆኑት መገለጫዎች ይሄኛው ለመሪው አንዱ ማሳያ ነው።
እልፍ አእላፍ ተከታይ የምታፈራው የማይደፈረውን በቁርጠኝነት ስትደፍር ከጎንህ የሚሆን እና በአንተ መንገድ ለመጓዝ የቆረጠ ብዙ ነው።














