ደብረ ታቦር "በዚች ቀን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርቶቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና… — ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት — TG.ME

=>ደብረ ታቦር
"በዚች ቀን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ደቀ መዛሙርቶቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ ወደ ታቦር ተራራ ላይ አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ሆነ ። ስለ እነርሱም ጌታችን የሰው ልጅ በጌትነቱ ሲመጣ እስከሚያዩት ድረስ በዚህ ከቆሙት መካከል ሞትን የማይቀምሱት አሉ አለ።"

ታቦር በአርሞንዔም በስመ ዚአከ ይትፌስሑ ወይሴብሑ ለስምከ ይሴብሑ ለስም “
❤8
August 19, 2026 514 1