በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ። ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶቻችን… — ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት — TG.ME

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ።

ውድ የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት አባላቶቻችን እንደምን አላችሁ።

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የሰላም የበረከት የምሕረት እንዲሆንልዎ እየተመኘን  እሁድ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም 
      "ኦርቶዶክሳዊ ማያ"
በተሰኘ ርዕስ በመ/ር ጌቱ ስልጠና ስለሚሰጥ ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ማስታወሻ በመያዝ እንዲሁም ሌሎች ወጣቶችንም በመጋበዝ በስልጠናው እንድታተርፉበት ጥሪያችን ነው።

  7:30  ሰዓት ይከበር
📍ቀዳማይ አዳራሽ
🗓 ነሐሴ3/2018 ዓ.ም   
                              
                                 ትምህርት ክፍል
❤5
August 6, 2026 644 2