በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን «ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤… — ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት — TG.ME

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
«ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ያገኛል፤ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል።» ማቴ 10÷41

የጅማ ደ/ሳ/ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ወር በገባ በ15 የቅዱስ ሚናስ እናም የቅዱስ ቂርቆስን ዝክር
አርብ በቀን  15/12/2018 ዓ/ም
ለመጀመሪያ ጊዜ ተዘክሯል

የቅዱሳኑ በፀሎት በረከታቸው ይደርብን አሜን
❤12
August 21, 2026 447 2