በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በሰንበት ትምህርት ቤታችን ከእዚ ቀደም የአብነት… — ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት — TG.ME

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 

በሰንበት ትምህርት ቤታችን  ከእዚ ቀደም የአብነት ትምርህት ለመስጠት ታስቦ የነበረው እቅድ ፈቃድ ስለተሰጠው
በነገው እለት ማለትም ረቡዕ በቀን 20/12/2018 ዓ/ም ከሰአት  11 ሰአት የቦታ ማስተካከል ስራ ስለሚኖረን
ሁላችሁም አባላት በሰአቱ ተገኙ
❤5
August 25, 2026 375 2