የሐዘን መግለጫ በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ… — ጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት — TG.ME

የሐዘን መግለጫ

በጅማ ደ/ሣ/ቅ ሚካኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን  የፍኖተ-ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ አባል የሆነችው የእህታችን ሃና አብዱለዚዝ አያት የሆኑት በዛሬዉ እለት 7/11/2018  ባደረባቸዉ ህመም ምክንያት ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል ለቤተሰቦቻቸዉ እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መፅናናትን እንመኛለን

አምላካችን እግዚአብሔር የእናታችንን ነፍስ በደጋጎቹ ቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን።



                      የደብሩ ሰንበት ት/ቤት
                       ሐምሌ 7/2018
                        ኢትዮጵያ /ጅማ
💔5❤1🤔1
July 14, 2026 894 1 1