የትከሻዬ ጌጥ የጫንቃዬ መፅኛ የአእምሮዬ ትንፋሽ የደሜ ትዝታ ከየት ያደርሰኛል እግሬስ ብሄድበት እታትረው ይዤ…

የትከሻዬ ጌጥ
የጫንቃዬ መፅኛ
የአእምሮዬ ትንፋሽ
የደሜ ትዝታ
ከየት ያደርሰኛል እግሬስ ብሄድበት
እታትረው ይዤ በትዝታ አቀበት
አካሌ ሸግዬ ነይ
ከውበትሽ ጋራ... ኦሆ
ገለጠ ሰማይ

በ'ምትወጃት እናት
ሰው ጠራኝ ሳትይ 🎧 🎼🎼🎷🎸

@Bookfor
@Bookfor
#meba
March 7, 2025 7.8K 4