ለሰጠን ሳቆች፣ በጨዋታክ ላስተካከልክልን ቀኖች፣ ጊዜ ለማይሽረው የኮሜዲ ፊልሞች፣ ለቲቪ ፕሮግራም፣ ለድርሰት፣…

ለሰጠን ሳቆች፣ በጨዋታክ ላስተካከልክልን ቀኖች፣ ጊዜ ለማይሽረው የኮሜዲ ፊልሞች፣ ለቲቪ ፕሮግራም፣ ለድርሰት፣ ለዝግጅት ለሁሉም እናመሰግናለን፤ ለዘላለም በኢትዮጵያ ጥበብ ላይ ስራዎች ይኖራሉ 🖤

ሳንጠግብ ነው ያጣን፣ በብዙ አጉድለብናል፣ ዜናውን ባለማመን ወደ ውሸትነት መቀየር ቢቻል ዛሬ የአንተ እልፈት ይቀየር ነበር ግን አይቻልም 💔

እንወድሃለን ፣ በስራክ ሁሌ እናስታውሳለን እግዚአብሔር ነፍስን ከደጋጎች ጎን ያሳርፈው።

ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹ፣ ለሚያውቁ ሁሉ ፈጣሪ መፅናናት ይስጥ
ነፍስ ይማር 💔

@Bookfor
January 16, 2026 4.6K 6