ዳስ ጣል፥ ፅዮን፥ ኢቶሪካ፥ መሪማ፥ ጭንቄን፥ የአዞ እንባን አካቶ በጥቅሉ 18 ሙዚቃዎች✌️
ጉራጊኛን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ስልተ ምቶች የተዘጋጁ፥ በሬጌ የታጀቡ ጥዑመ ዜማዎች ዛሬ ሀሙስ ሚያዚያ 8/2018 ከስምንት ሰዓት ጀምሮ
<ኢቶሪካ>
የቴዲ አፍሮን ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ እያደረግን ሰዓቱን እንጠብቅ፥ ሊንኩ👉
https://youtube.com/@teddyafroofficial?si=mhYnnwoOBv1v-t7N
@Bookfor

April 16, 2026 4.1K 1