አራዳ ነው። ሕይወትን በመሠለውና በወደደው መንገድ ኖሯል። ባላገር ነው። ሀገር ፍቅሯ ልቡ ውስጥ አለ። ዕድለኛ…

አራዳ ነው። ሕይወትን በመሠለውና በወደደው መንገድ ኖሯል።
ባላገር ነው። ሀገር ፍቅሯ ልቡ ውስጥ አለ።
ዕድለኛ ነው። ባህር ማዶ እያለ ደጋግሞ የሎተሪ እጣ ያሸንፍ ነበር። ጌቾ ምን አደረክበት ስትለው " ምን አደርገዋለሁ? Dance and Music ነዋ! " ይልሀል።

ሙዚቃ ነው። ከሁሉ የሚልቀው ይሄ ነው። ጌታቸው ሙዚቃን ራሱን ነው ወይም አንዳች አይነት ሚውዚክል Note። የማይጠፋ ግን የማይተካ።

ሞተ አንልም።
ሙዚቃ አይሞትም።
—
@Bookfor
@Bookfor
February 21, 2024 10.2K 2