ለወላጆችና ለመድረሳዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! ከሂዳያ ተርቢያ ልጆቻችሁን በኢስላማዊ ስነ-ምግባርና አዳብ… — AYA Media || አያ ሚዲያ — TG.ME

ለወላጆችና ለመድረሳዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች!

ከሂዳያ ተርቢያ

ልጆቻችሁን በኢስላማዊ ስነ-ምግባርና አዳብ ማነፅ ፈታኝ ሆኖባችኋል?

በዘመናችን ያሉ የቴክኖሎጂ እና የባህል ተፅዕኖዎች ልጆቻችንን ከእምነታቸው እና ከመልካም ባህሪያቸው እንዳያርቃቸው ሰግተዋል?

መድረሳዎችና የተርቢያ ማዕከላትስ ተማሪዎቻችንን ለክረምት ምን  እናስተምር ብላችሁ ተጨንቃችኋል?

እንግዲያውስ በአላህ ፈቃድ መፍትሄ ይዘን መጥተናል!

📖 "አዳብ ለልጆች" 📖
የሙስሊም ልጆች የሥነ-ምግባር መማሪያ!

በቅርቡ ይጠብቁን…

አድራሻችን:
📞  0921 014449
💬 በቴሌግራም: @HidayahTerbiya
📍 ቤተል ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት አልመሻን ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ያገኙናል!
June 12, 2025 331