የልጅዎን ክብር እንደ ዓይን ብሌን ይጠብቁ! በተለይም በጓደኛ፣ በጎረቤት፣ በዘመድ ወይም በባዕድ ፊት… — AYA Media || አያ ሚዲያ — TG.ME

የልጅዎን ክብር እንደ ዓይን ብሌን ይጠብቁ! በተለይም በጓደኛ፣ በጎረቤት፣ በዘመድ ወይም በባዕድ ፊት ክብራቸውን የሚነካ፣ የሚያዋርድ ወይም የሚያሳንስ ቃል ከመናገር ወይም ድርጊት ከመፈጸም ፍፁም ይቆጠቡ። 💫 @HidayaTerbiya

June 13, 2025 368 3