ወላጅ ልክ እንደ አትክልተኛ መሆን አለበት። አትክልተኛ ችግኙን ውሃ እንደሚያጠጣው ሁሉ ወላጅም ልጁን በፍቅርና… — AYA Media || አያ ሚዲያ — TG.ME

ወላጅ ልክ እንደ አትክልተኛ መሆን አለበት። አትክልተኛ ችግኙን ውሃ እንደሚያጠጣው ሁሉ ወላጅም ልጁን በፍቅርና በርህራሄ ሊያረሰርሰው ይገባል።

በሌላ በኩል ደግሞ ችግኙ ቀጥ ብሎ እንዲያድግ ደጋፊ እንደሚያስቀምጥለት ሁሉ ወላጅም ልጁ ከስነ-ምግባር መስመር እንዳይወጣ በጥበብ የተሞላ ቁጥጥርና ዲሲፕሊን ሊያደርግለት ይገባል።

💫 @HidayaTerbiya
June 11, 2025 214