ለልጆቻችሁ ያላችሁ ፍቅር ሚዛኑን የጠበቀ መሆኑን አረጋግጡ፤ የሚያቀብጥ ሳይሆን የሚያንጽ ይሁን። ፍቅራችሁን ግለጹላቸው ነገር ግን ከልክ አልፎ የመሞላቀቅ የባህርይ እንዲያደርሳቸው አትፍቀዱ፤ ጥንካሬያቸውን እንዳያሳጣቸው ተጠንቀቁ። 💫 @HidayaTerbiya
June 14, 2025 446 1