ልጆችን ማድነቅ እና ማመስገን ልጆች በራስ የመተማመን መንፈስ እንዲኖራቸው፤ ምቾት እንዲሰማቸው እና… — AYA Media || አያ ሚዲያ — TG.ME

ልጆችን ማድነቅ እና ማመስገን ልጆች በራስ የመተማመን መንፈስ እንዲኖራቸው፤ ምቾት እንዲሰማቸው እና በወላጆቻቸው ላይ አዎንታዊ አመለካከት እንዲኖራቸው የሚረዱ የተርቢያ መሳሪያዎች ናቸው። #ተርቢያ 💫 @HidayaTerbiya

June 18, 2025 421