@HAKALITY · 564 subscribers
Center of wisdom !! / የጠቢብነት ማዕከል!!..... Nursery - Kg3 Address :-Addis ababa..akakikality subcity @infront of wereda 04 administration. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/HAKALITYIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 17, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
[media, no text]
🎡🎡🎡🛝🛝🎡🎡🎡 ሆራይዘን አካዳሚ ለውድ የሆራይዘን አካዳሚ ማህበረሰቦች፡- ቢያሰፈልጎት 🔊 ⚠️አንድ ልጅ የቋንቋ/ንግግር እድገቱ ዘገየ ሕክምና ይፈልጋል የሚባለው መቼ ነው❓️ 🔊 15ወር(አንድ ዓመት ከ3 ወር) ላይ ⚠️ ዕቃዎችን የማያመለክቱ ከሆነ(lack of pointing) ⚠️ ለስማቸው ምንም አይነት ምላሽ የማይሰጡ ከሆነ ⚠️ የሚፈልጉትን ነገር ለመጠየቅ ወይም ለመጫወት ወደ ወላጆች ወይም ወደ ሌሎች ሰዎች…
ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy በድጋሚ በሆራይዘን አካዳሚ ለቅድመ አንደኛ(ኬጂ) ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአንደኛ ዙር መማሪያ መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ እና ያልከፈላችሁ ለሁላችሁም የተማሪ ወላጆች የመማሪያ መፅሐፍ የመጣላችሁ ሲሆን ከሰኞ ነሀሴ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ዘውትር በስራ ቀን ከ2:00 እስከ 7:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት …
ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy በሆራይዘን አካዳሚ ለቅድመ አንደኛ(ኬጂ) ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአንደኛ ዙር መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 25/2018 ዓ.ም ከ2:00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉የአንደኛ ደረጃ(1-8…