ውድ ወላጆች :- ለአዲሰ ገቢ እና ነባር የተማሪዎች ዩኒፎርም /የደንብ ልብስ ያላሰፋችሁና ከዚህ በፊት… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME

ውድ ወላጆች :- ለአዲሰ ገቢ እና ነባር የተማሪዎች ዩኒፎርም /የደንብ ልብስ ያላሰፋችሁና ከዚህ በፊት ያላሰለካችሁ የመጨረሻ ቀን  ነገ ረቡዕ ነሀሴ 20/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00  ሰዓት ልጆቾን በማምጣት ማሰለካት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። ቦታ :-👉:- በቅድመ አንደኛ ደረጃ  (ኬጂ)ቅጥር ጊቢ (ወረዳ-4 አሰተዳደር ፊትለፊት ገላን ኮንዶሚኒየም ) 👉 በአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቅጥር ጊቢ (ሳሎ አዲሰ ሰፈር) ማሳሰቢያ:- 👉መደበኛ የደንብ ልብስን ይመለከታል። 👉የዕሮብ የሰፖርት ልብሰ (ሙሉ ቱታ:ቁምጣና ቲሸርት ) ሁሉም ነባር ተማሪዎች የተለኩ ሲሆን አዲሰ ገቢ ተማሪዎች ልኬት ቀን በቅርቡ ምናሳውቅ ይሆናል።

August 25, 2026 604 1