ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy በሆራይዘን አካዳሚ ለቅድመ አንደኛ(ኬጂ) ነባርና አዲስ ተማሪዎች… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME

ሆራይዘን አካዳሚ Horizon Academy በሆራይዘን አካዳሚ ለቅድመ አንደኛ(ኬጂ) ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የአንደኛ ዙር መፅሐፍ ለመግዛት ብር ያስገባችሁ የተማሪ ወላጆች መፅሐፉ የመጣላችሁ ሲሆን ነገ ማለትም ሰኞ ነሀሴ 25/2018 ዓ.ም ከ2:00 እስከ 10:00 ሰዓት ድረስ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በመያዝ ትምህርት ቤት በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። 👉የአንደኛ ደረጃ(1-8ክፍል) ተማሪዎች የመማሪያ መፅሐፋ ተሟልቶ እንደመጣ የምቶሰዱበትን ቀን በዚሁ ቴሌግራም ገፃችን ላይ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ከተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ውጪ የሚመጣ ማንኛውም ወላጅ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን። 👉 ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በትምህርት ቤታችን በሆራይዘን አካዳሚ ትምህርታችሁን ለመከታተል ወስናችሁ ለተመዘገባችሁ በሙሉ ከወዲሁ መልካም የትምህርት ዘመን እንመኛለን። ት/ቤቱ

August 30, 2026 454 1 1