🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕 ሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy 🗣📚በድጋሚ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ዝርዝር መሸጫ ዎጋ:- ውድ ወላጆች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍን ዝግጁ በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች እንድናቀርብ የመሸጫ ዎጋውን በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን የመፅፍትን የመግዣ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው። ክፍያውን እሰከ ረቡዕ ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም ብቻ በቢሮ በመገኘት ለፋይናንሰ ክፍል በመክፈል መፅሐፍቶቹ የሚሰራጩት ከላይ በተቀመጠው ጊዜ ለከፈሉት ብቻ ይሆናል። ማሰታወሻ:- 👉ቀድማችሁ ክፍያ ከፈፀማችሁ አሰቀድመን መፅሐፍቶችን ከት/ቢሮ ለማምጣት እንችላለን። 🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕
August 5, 2026 771 2