@HAKALITY · 564 subscribers
Center of wisdom !! / የጠቢብነት ማዕከል!!..... Nursery - Kg3 Address :-Addis ababa..akakikality subcity @infront of wereda 04 administration. 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/HAKALITYIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created September 17, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕፃናትን ወደ ትምህርት ቤት መላክ የሁሉም ኃላፊነት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ። -------------------------- // ------------------------
✨ ለተማሪዎች የተደረገ ልዩ የክረምት መልዕክት! 📚🔥 📖 ክረምት፡ ለስኬት የሚዘጋጅበት ወርቃማ ጊዜ! ☀️ ሰላም ውድ ተማሪዎች እና ወላጆች! ክረምት ከትምህርት ገበታ ርቀን የምንቆይበት ጊዜ ቢሆንም፣ አእምሮን እና አካልን ለአዲስ ዓለም ዝግጁ የምናደርግበት ወርቃማ ዕድል ነው። ጊዜን ያለ አግባብ ማሳለፍ ትልቅ ኪሳራ ሲሆን፣ ይህንን ጊዜ በጥበብ መጠቀም ግን ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ትልቅ ድል ያስገኛል! 🎯 💡 የክረምቱን ጊዜ በአግባቡ የመጠቀም ሚስጥር፡ ⚖️ የእረፍት…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]
🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕 ሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy 🗣📚አስቸኳይ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ዝርዝር መሸጫ ዎጋ:- ውድ ወላጆች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍን ዝግጁ በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች እንድናቀርብ የመሸጫ ዎጋውን በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን የመፅፍትን የመግዣ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው። ክፍያውን እሰከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ብቻ በቢሮ በመገኘት ለፋይናንሰ ክፍል በመክፈል መፅሐፍቶ…