የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ውድ የሆራይዘን አካዳሚ የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችና ወላጆች:- ተቋማችን… — Horizon Academy Ethiopia 🇪🇹/ሆራይዘን አካዳሚ ..አ.አ...ኢትዮጰያ 🇪🇹official — TG.ME

📢 የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ውድ የሆራይዘን አካዳሚ የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎችና ወላጆች:- ተቋማችን ሆራይዘን አካዳሚ ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን ከጎረቤት ጊቢ በኪራይ በማካተቱና ከክፍል ድልድል በኋላ ጥቂት ክፍት ቦታዎች በመኖራቸው፣ ምዝገባ በድጋሚ ተጀምሯል ። ከማክሰኞ 21/2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት ምዝገባዎን ያጠናቅቁ። የምዝገባ ቦታ:- 1:-በኬጂ እና 2:-በ1ኛ ደረጃ ቅርንጫፎቻችን ይሆናል። 🏫 ሆራይዘን አካዳሚ የጠቢብነት ማዕከል!

July 28, 2026 691